አቶ ንጉሱ ጥላሁን ለአቶ በረከት ክስ መልስ ሰጡ

(ንጉሱ ጥላሁን)ሰሞኑን የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ አቶ በርከትን እና አቶ ታደሰን ከማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነታቸው ማገዱን ተከትሎ አቶ በረከት ለተለያዩ ሚዲያዎች ውሳኔው:- => በስብሰባው ለመታደም ዋስትና ስላልተሰጠኝ መገኘት አልቻልኩም፣ => ውሳኔው መሰረተ ቢስ ነው፣ => የኤርትራ መንግስት እጅ እና ፍላጎት ስለላበት በኤርትራ መንግስት ትዕዛዝ የተፈፀመ ነው፤ እኔ እርምጃ የተወሰደብኝ ኤርትራዊ ዘር ስላለኝ ነው፣ => አቶ ደመቀ ጠቅላይ … Continue reading አቶ ንጉሱ ጥላሁን ለአቶ በረከት ክስ መልስ ሰጡ